
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 29 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባቡር ትምህርት ማእከል ሊቋቋም ነው። የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ጌታቸው በትሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ፤ የትምህርት ማእከሉ በመጭው አመት ስራ ይጀምራል። ተቋሙ ወደ ቻይናዋ ቲያንጅን የባቡር ትምህርት ማእከል አቅንተው ስልጠና በመውሰድ ላይ ያሉ ባለሞያዎችን በአሰልጣኝነት የሚጠቀም ሲሆን የባቡር ሾፌርነት ፣ …
Read more